የወጣቶች ስብዕና ልማት ስራዎች ዳይሬክቶሬት
የወጣት ስብዕና መገንቢያ ማዕከላት አገልግሎትን በማሻሻል፤ በማስተዋወቅና ወጣቶች እንዲጠቀሙ ማድረግየወጣት ስብዕና መገንቢያ ማዕከላት አገልግሎትን በማሻሻል፤በማስተዋወቅና ወጣቶች እንዲጠቀሙ ማድረግ።
በዳይሬክቶሬቱ ስር ያለው አገልግሎት፡-
ፕሮጀክቶችን ማዘጋጀትና ማበልፀግ
ለወጣቶች የአቅም ግንባታ ስልጠና መስጠት
በአጋርነትና በትብብር መስራት
የወጣቶችን ጉዳይ አካቶ መስራት
የወጣት ስብዕና መገንቢያ ማዕከላት አገልግሎትን በማሻሻል፤በማስተዋወቅና ወጣቶች እንዲጠቀሙ ማድረግ
ጥናት ማካሄድ