የቢሮ ራዕይ፣ ተልዕኮ፣ እሴቶች
ራዕይ
በ2022 የክልሉ ወጣቶች ኢኮኖሚያዊ፣ማህበራዊና፣ፖለቲካዊ ተሳትፎና ተጠቃሚነት ተረጋግጦ ስፖርትን ባህሉ ያደረገ ጤናማ ህብረተሰብ፣ መልካም ስብዕና ያለው ወጣት፣ ተወዳዳሪና ውጤታማ የሆኑ ስፖርተኞች ተፈጥረው ማየት፡፡
የክልላችን ወጣቶች ኢኮኖሚያዊ፣ ማህበራዊና ፖለቲካዊ ተሳትፎና ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ ምቹ ሁኔታ በመፍጠርና ህዝባዊ መሰረት ያለውን ስፖርት በማስፋፋት የዜጎችን አካላዊና አእምሮአዊ ብቃት በመገንባትየክልልንና የሀገርን ብልፅግና ማረጋገጥ፣
- አሳታፊነትና ፍትኃዊነት፣
- ግልጽነትና ተጠያቂነት፣
- ፈጠራን ማበረታታት፣
- ቅልጥፍናና ውጤታማነት፣
- የአገልግሎት ጥራት፣
- ለለውጥ ዝግጁነት፣
- በቡድን መስራት፣
- ህዝባዊነት፣