Skip to main content

አገልግሎቶች 

ጥናት ማካሄድ

ክልላችን በርካታ ማህበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊና ፖለቲካዊ እንቅስቃሴዎች የሚካሄዱባት በመሆኑም የወጣቶችን ማህበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊና ፖለቲካዊ ተሳታፊነትና ተጠቃሚነት ማሳደግና ስፖርትን ባህሉ ያደረገ፣ ጤናማ ዜጋ፣ ብቃት ያለው ስፖርተኛና ህብረተሰብን በመፍጠር ክልላችን የሰላም፣ የልማትና የዴሞክራሲ እድገት ማፋጠን ቅድሚያ የሚሰጠው ተግባር ነው።

ማዕከላትና ማዘውተሪያ ስፍራዎች አቅማቸው እንዲጎለብት ማድረግና ማስተዳደር

  1. ማህበራትን ማደራጀት
  2. የወጣት ስብዕና መገንቢያ ማዕከላት አገልግሎትን በማሻሻል ወጣቶች እንዲጠቀሙ ማድረግ
  3. የወጣት ስብዕና መገንቢያ ማዕከላት አገልግሎትን በማሻሻል፤ በማስተዋወቅና ወጣቶች እንዲጠቀሙ ማድረግ
  4. የወጣቶችን ጉዳይ አካቶ መስራት
  5. የወጣቶችን ጉዳይ አካቶ መስራት
  6. በአጋርነትና በትብብር መስራት
  7. ከባለድርሻ አካላት ጋር በአጋርነትና በትብብር መስራት
  8. ለወጣቶችየአቅም ግንባታ ስልጠና መስጠት
  9. ለወጣቶች  በተለያዩ ርዕሰ ጉዳዮች የአቅም ግንባታ ስልጠና መስጠት
  10. ድጋፍና ክትትል ማካሄድ
  11. የተከናወኑ ተግባራትን ድጋፍና ክትትል በማካሄድ ጠንካራ ተግባር በማስቀጠል ድክመቶችን ማረም፡፡
  12. የወጣት ማህበራት እንዲደራጁና እንዲጠናከሩ ማድረግ
  13. የወጣት ማህበራት እንዲደራጁና እንዲጠናከሩ ማድረግ
  14. ወጣቶች በበጎ ፈቃድ አገልግሎት እንዲሳተፉ ማድረግ
  15. ወጣቶች በበጎ ፈቃድ አገልግሎት እንዲሳተፉ ማድረግ
  16. ወጣቶችን በተለያዩ ጉዳዩች ማሳተፍ
  17. የንቅናቄና ግንዛቤ ፕሮግራሞች ማዘጋጀትና ማካሄድ
  18. የስፖርት ስልጠናዎችን መስጠት
  19. በተለያዩ ስፖርት  ዓይነት አቅምን መሰረት በማድረግ ስፖርቱን ለማሳደግ ጥናት ማካሄድ::
  20. የታዳጊ ወጣቶች ስፖርት ስልጠና ልማት ፕሮግራም ማካሄድ
  21. የስፖርት ህክምና አገልግሎት መስጠት
  22. የስፖርትአበረታች መድሃኒቶችና እጾች፣ የቅድመ ስልጠናና የዕድሜ ትመና ምርመራ ማድረግ
  23. ማዕከላትና ማዘውተሪያ ስፍራዎች አቅማቸው እንዲጎለብት ማድረግና ማስተዳደር
  24. ለማዕከላትና ማዘውተርያ ስፍራዎች ቁሳቁስና መሳሪያዎችን ማሟላት
  25. በክልላችን ያሉ ማዕከላትና ማዘውተርያ ስፍራዎች ቁሳቁስና መሳሪያዎችን ማሟላት 
  26. ማዕከላትና ማዘውተሪያ ስፍራዎችን እንዲገነቡና እንዲስፋፉ ማድረግ
  27. በክልላችን ያሉ ማዕከላትና ማዘውተሪያ ስፍራዎችን እንዲገነቡና እንዲስፋፉ ማድረግ
  28. ስፖርቱ በገቢ ራሱን እንዲችል ማድረግ
  29. ስፖርቱ በገቢ ራሱን እንዲችል ማድረግ 
  30. ህብረተሰቡን በስፖርት ለሁሉምና በአካል ብቃት እንቅስቃሴ ማሳተፍ
  31. የክልላችን ህብረተሰቡ በስፖርት ለሁሉምና በአካል ብቃት እንቅስቃሴ ማሳተፍ 
  32. የስፖርት ድርጅቶችና ባለሀብቱ በስፖርት ልማት ላይ እንዲሳተፉ ምቹ ሁኔታ መፍጠር
  33. በክልላችን የሚገኙ የስፖርት ድርጅቶችና ባለሀብቱ በስፖርት ልማት ላይ እንዲሳተፉ ምቹ ሁኔታ መፍጠር
  34. በትምህርት ተቋማት ስፖርት እንዲስፋፋና እንዲጠናከር ማድረግ
  35. በክልላችን በሚገኙ በሁሉም በትምህርት ተቋማት ስፖርት እንዲስፋፋና እንዲጠናከር ማድረግ
  36. የስፖርት እውቅና እና ሽልማት ስርዓትን ማከናወን
  37. በክልላችነ በሚካሄዱ ስፖርታዊ ውድድር ላይ የስፖርት እውቅና እና ሽልማት ስርዓትን ማከናወን 
  38. የስፖርት ኩነት እና ውድድር ፕሮግራሞች ማካሄድ
  39. የስፖርት ኩነት እና ውድድር ፕሮግራሞች ማዘጋጀት
  40. የስፖርት ማህበራትን ቁጥጥር ማድረግ
  41. በክልላችን የሚገኙትን የስፖርት ማህበራትን ቁጥጥር ማድረግ
  42. የስፖርት ማህበራት እራሳቸውን እንዲችሉ ማድረግ
  43. በክልላችን የሚገኙ የስፖርት ማህበራት እራሳቸውን እንዲችሉ ማድረግ 
  44. የስፖርት ፍቃድና ዕድሳት መስጠት
  45. የስፖርት ፍቃድና ዕድሳት ለስፖርት ማህበራትን፣ ክለቦችን እና ተቋማትን እውቅና፣ ደረጃ እና ህጋዊነት በማረጋገጥ መስጠት 
  46. የስፖርት ፈቃድና ዕድሳት አገልግሎት የስፖርት ማህበራትን፣ ክለቦችን እና ተቋማትን እውቅና፣ ደረጃ እና ህጋዊነት ለማረጋገጥ
  47. የስፖርት ማህበራትን ማደራጀት