Skip to main content
youthnews12

ለሻሚፒዮኖቹ የእንኳን ደህና መጣችሁ ስነስርዓት እየተካሄደ ይገኛል። ‎ ‎የሀላባ ከነማ እግር ኳስ ክለብ ልዑካን ቡድንን የማዕከላዊ ኢትዩጵያ ክልል ወጣቶችና ስፖርት ቢሮ ሃላፊ አቶ ጌታቸው ሌልሾን ጨምሮ ሌሎች የክልልና የዞን ከፍተኛ የመንግስት የስራ ሀላፊዎች በተገኙበት በሀላባ ኢንተርናሽናል ስታድየም አቀባበል እየተደረገለት ይገኛል።